-
DAYS
-
HOURS
-
MINUTES
-
SECONDS

Gemeindeleitung

የቤተ ክርስቲያን መሪዎች (የአመራር ቡድን)

የቤተ ክርስቲያን መሪዎች
የቤተ ክርስቲያናችን አመራር በመንፈሳዊ ብስለትና በቁርጠኝነት የሚያገለግሉ ወንድሞችን ያቀፈ ነው። በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ፓስተር ፣ ሽማግሌዎች፣ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት በአገልጋይነት መንፈስ ቤተ ክርስቲያንን በጋራ ይመራሉ።
ዋና ዓላማቸው የቤተ ክርስቲያኒቱን ራእይ ከግብ ማድረስ፣ ምእመናንን በእምነት ማነጽ፣ እንዲሁም መንፈሳዊና አስተዳደራዊ ጉዳዮችን በኃላፊነት መምራት ነው። እንደ መልካም እረኛ በመሆን ለምእመናን አርአያ የሚሆን፣ በነፍስ አድን የምክር አገልግሎት የሚደግፍና የቤተ ክርስቲያኒቱን አንድነት የሚያጠናክር የአመራር ቡድን አለን። እግዚአብሔር የሰጠንን አደራ በታማኝነት በመወጣት፣ ሁላችንም በአንድነት ለክርስቶስ አካል እድገት እንተጋለን።

004917664301124

Die Gemeindeleitung

Unsere Gemeindeleitung setzt sich aus geistlich reifen und hingegebenen Brüdern zusammen. Unter der stetigen Führung des Heiligen Geistes leiten unser Pastor, das Team der vier Ältesten gemeinsam mit einem dienenden Herzen.
Ihr großes Ziel ist es, die Vision der Gemeinde umzusetzen, die Mitglieder im Glauben für ihren Dienst zuzurüsten und sowohl geistliche als auch administrative Belange verantwortungsvoll zu lenken. Wir glauben an ein Leitungsteam, das als Vorbild vorangeht, seelsorgerlich für die Herde Gottes sorgt und den familiären Zusammenhalt der Gemeinde stärkt. In Treue zu dem Auftrag, den Gott uns anvertraut hat, arbeiten wir alle gemeinsam für das Wachstum des Leibes Christi.

Pastor Dr. Eshetu Gurmu 

Pastor

Belete Birehanu

የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌ

Kinfe Birehanu

የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌ

Zelalem Asfaw

የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌ

Kebede Tilahun

የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌ