መጋቢ እሸቱ ጉርሙ እባላለሁ።

 መጋቢ እሸቱ ጉርሙ እባላለሁ። የተወለድኩት በሰፕቴምበር 1952 ሲሆን በቀድሞ አጠራር በአርሲ ክፍለ ሐገር ስሬ ከሚባል ከተማ አካባቢ በሚገኝ መንደር ነው። እጅግ የምወዳት ባለቤቴ እመቤት አሩሲ በሞት የተለየችኝ ሲሆን ጌታ ጽዮን እሸቱ፣ ሩት ጉርሙ እና ግሬስ ጉርሙ በሚባሉ ውድ ልጆች ባርኮኛል። ትምህርትና ጥሪ፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን በአሰላ ከተማ የጨረስኩ ሲሆን፣ የእንሰሳት ሐኪም (ዶክተር) በመሆን የዩኒቨርሲቲ ትምህርቴን …  መጋቢ እሸቱ ጉርሙ እባላለሁ። weiterlesen