የ2026 የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን የአገልግሎት ዘርፍ የአገልግሎት አፈፃፀም ግምገማ ቅፅ Zum Bearbeiten klicken Ziehen zum Sortieren የአገልግሎት ዘርፍ:- * Bitte aktiviere JavaScript in deinem Browser, um dieses Formular fertigzustellen.Bitte aktiviere JavaScript in deinem Browser, um dieses Formular fertigzustellen.የአገልግሎት ዘርፍ:- * የአገልግሎቱ አባላት ብዛት *የአገልግሎቱ የስራ አስፈፃሚ አባላት ብዛት *የአገልግሎት ዘርፉ ሪፖርት አቅራቢ ስም *1. የአፈፃፀም ሚዛን :- የ 2026 የአገልግሎቱ ዕቅድ በግምት …% ተፈፃሚ ሆኗል:: *2. የዕቅድ አፈፃፀም:- የ 2026 የአገልግሎት አፈፃፀም የነበረው ሂደት እንዴት ነበር? *3. የተከናወኑ ዕቅዶች:- በዓመቱ ውስጥ ከነበሩት 52 ሳምንታት የተከናወኑ ተጨባጭ የአገልግሎት ፍሬዎች ግለፅ:: *Email *Phone *4. ያልተፈፀሙ ዕቅዶች:- በ2026 ከአወጣችሁት ዕቅዶች ያልተፈፀሙ ዕቅዶች እና ምክንያታቸውን ግለፅ? 5. ስኬታማ:- በዓመቱ አገልግሎት ሂደት በግምገማችሁ አገልግሎታችሁ ምን ያህል ስኬታማ ነበር? …………….% 6. ብርታቶች:- በ 2026 ዓመት የአገልግሎት ዘርፉ በግልም በጋራም የነበሩ ብርታቶች ጥቀስ 7. ድካሞች:- በ2026 ዓመት የአገልግሎት ዘርፉ በግልም በጋራም የነበሩ ድካሞች ጥቀስ 8. ለማጠናከር:- በዚህ ዓመት የቤተ ክርስቲያንን ህብረት ለማጠናከር አገልግሎቱ ምን አስተዋዕፆ አድርጏል? 9. ታማኝነት:- አገልጋዮች በአገልግሎታቸው እና ቤተ ክርስቲያን በምታዘጋጃቸው ፕሮግራሞች : በበጊዜያቸው: በሰዓት አክባሪነታቸው: በእስራታቸው: መሰጠታቸው: ኃላፊነታቸውን መወጣታቸው: እርስ በእርስ መቀባበላቸው ወዘተ:: ያለ ታማኝነት የሚያገለግሉትስ ለምንድን ነው? 10. የትጋት እና ታማኝነት ምዘና:- የአገልግሎቱ አባላት በአገልግሎታቸው ምን ያህሉ በትጋት እና በታማኝነት ይገኛሉ እና ያገለግላሉ? ……………% 11. የአገልጋዮች ድካም ምክንያት:- አገልጋዮች እንደ በፊቱ በትጋት እና በታማኝነት የማያገለግሉት እና የማይገኙበትን ምክንያት ከግምገማችሁ ተጨባጭ የራሳችሁን መረዳት ግለፁ:: 12. ተግዳሮት:- በ2026 ዓመት አገልግሎታችሁ የነበረበው ተግዳሮት ምንድን ነበር? 13. የማሻሻያ ውሳኔ:- በ2026 ዓመት አገልግሎታችሁ የነበረበው ድካሞች እና ችግሮች እንዳይደገሙ ተስማምተን የወሰንናቸ አገልጋዮች ቦታዎች በ2026 14. የመተዳደሪያ ደንብ:- በ2026 ዓመት አገልግሎታችሁ በውስጥ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት እየተገለገላችሁ ነው? የተቀየረ ወይም የተሻሻለ ነገር ካለ አሳውቁ 15. ከመሪዎች ጋር:- በ2026 ዓመት አገልግሎታችሁ ከአስተዳደር ጉባዔ ጋር ያላችሁ ህብረት እና ግኑኝነት እንዴት ነው? 16. ዕቅድ:- የአገልግሎታችሁ የ2026 ዕቅድ ምንድን ነው? ከዚህ በታች ባሉት ቦታዎች በመጀመሪያው ገፅ ቦታ ካልበቃዎት ከላይ በተጠቀሰው ተራ ቁጥር በነጥብ በመጥቀስ ተጨማሪ ሀሳቦችን መፅፍ ይችላሉ! ሌሎችንም ሀሳብ እና አስተያየት ይፃፉ:: Submit