የ2026 የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን የአገልግሎት ዘርፍ የአገልግሎት አፈፃፀም ግምገማ ቅፅ Zum Bearbeiten klicken Ziehen zum Sortieren የአገልግሎት ዘርፍ:- * Bitte aktiviere JavaScript in deinem Browser, um dieses Formular fertigzustellen.Bitte aktiviere JavaScript in deinem Browser, um dieses Formular fertigzustellen.የአገልግሎት ዘርፍ:- * የሚያስፈልጉበትን በርስ አገልግሎቶች የአገልጋዮች ብዛት *የአገልጋዮች ብዛት *የአገልግሎት ዘርፉ ሪፖርት አቅራቢ ስም *1. የዕቅድ አፈጻጸምና የአገልግሎት ፍሬዎች በ2026 ካቀዳችሁት ግብ ምን ያህሉን አሳካችሁ? በመንፈሳዊ እድገት፣ በተሳትፎ፣ አዲስ አገልጋዮችን በማፍራት፣ በአሠራርና በሰዎች ሕይወት ላይ የታዩ ተጨባጭ ፍሬዎች ምንድን ናቸው? * ምላሽ *2. ተግዳሮቶች፣ መንስኤዎችና የተወሰዱ እርምጃዎች በ2026 ውጤታማነታችሁን የገደቡ ዋና ዋና ችግሮችና መንስኤዎቻቸው ምን ነበሩ? ከአገልግሎት ዘርፍ አመራር፣ ከሰው ኃይል፣ ከተሳትፎ፣ ከትብብር አንጻር ምን እርምጃ ወሰዳችሁ? ያመጡትን ውጤቶችና ያልተፈቱ ጉዳዮችን በዝርዝር አስቀምጡ። ምላሽ *3. የአገልጋዮች መንፈሳዊ ሕይወት፣ ኅብረትና እድገት በ2026 የአገልጋዮች የጸሎትና የቃል ሕይወት፣ ታማኝነት፣ ኃላፊነትን መወጣትና የእርስ በርስ መደጋገፍ እንዴት ነበር? ዘርፉ የቤተክርስቲያኒቱን አንድነት ለማጠናከር ምን አበረከተ? አገልጋዮችን ለመንከባከብ፣የሥራ ጫናን ለማቃለል፣ ግጭቶችን ለመፍታትና ቀጣይ መሪዎችን ለማፍራት ምን ተደረገ? * ምላሽ *4. የተገኙ ትምህርቶችና የማሻሻያ ውሳኔዎች ከ2026 ስኬቶች፣ ድክመቶችና ከተሳታፊዎች አስተያየት በመነሳት ምን ተማራችሁ? በ2027 መቀጠል፣ መሻሻል፣ መቆም ወይም አዲስ መጀመር ያለባቸው ተግባራት የትኞቹ ናቸው? ምክንያታችሁን በመግለጽ፣ ቅድሚያ የምትሰጧቸውን ሦስት የማሻሻያ ጉዳዮች ጻፉ። * ምላሽ *5. . የ2027 ግቦች፣ የተግባር ዕቅድና የስኬት መለኪያዎች የ2027 ዋና ዋና ግቦቻችሁና የተግባር ዕቅዶቻችሁ ምንድን ናቸው? ከቤተክርስቲያኒቱ ራዕይና ተልዕኮ ጋር እንዴት ይጣጣማሉ? ስኬታቸውስ እንዴት ይለካል? ለእያንዳንዱ ግብ የሚከናወኑ ተግባራትን፣ ኃላፊውን፣ የማጠናቀቂያ ጊዜንና የስኬት መለኪያን ግለጹ። አፈጻጸሙ መቼና በማን እንደሚገመገምም አመልክቱ። * ምላሽ *6. የሚያስፈልግ ድጋፍና ትብብር የ2027 ዕቅዳችሁን ለማሳካት ከቤ/ክ አመራር፣ ከአገልግሎት ዘርፍ አመራር፣ ከሌሎች አገልግሎቶችና ከጉባኤው ምን ዓይነት ድጋፍና እገዛ (ሰው ኃይል፣ ሥልጠና፣ የሥራ ማስኬጃ ገንዘብ፣ ቁሳቁስና አስተዳደራዊ ድጋፍ) ያስፈልጋችኋል? ሃሳባችሁን ከታቀዱት ግቦች ጋር በማያያዝ፣ ብዛታቸውን ወይም መጠናቸውንና የሚያስፈልጉበትን ጊዜ ግለጹ።የአገልግሎት ዘርፋችሁ ለሌሎች አገልግሎቶች ሊያበረክት የሚችለውንም አስተዋጽኦ ለማካተት ሞክሩ። * ምላሽ *ተጨማሪ ሐሳብና አስተያየት፦ *Submit